ሰበር – የጤና ሚኒስቴር ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ምክረ ሀሳብ አቀረበ
በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው አገራዊ ምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed